News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ ...
"ጉዳይኦን" ከስድስት ወራት በፊት ስራ የጀመረ ስራ ፈላጊና ቀጣሪዎችን አገናኝ አውታር(መተግበሪያ) ነው። ከ15ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስራ ለመቀጠር እና ለመቅጠር እየተጠቀሙበት ስለመሆኑ ፈጣሪዎቹ የሚናገሩለት መተግበሪያ በስልክ ላይ የሚጫን ነጻ ...
ለኢትዮጵያ የኪነጥበብ እድገትና ዛሬ ላለበት ደረጃ መሰረት የጣሉት አንጋፋ ቲያትር ቤቶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ተዘግተው በመቆየታቸው ሙያውና ሙያተኞች ትልቅ ችግር ላይ ወድቀዋል። ቀድሞውንም በተመልካች ማነስና በአማራጮች ...
በኢትዮጵያ የመረጃ አጠቃቀም እውቀት አናሳ መሆኑን ተከትሎ፣ ሆን ተብሎም ሆነ ባለማወቅ በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች በማህበረሰቡ ላይ ቀጥተኛ ጉዳት እያደረሱ መሆናቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ባለሙያዎች ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በኢትዮጵያ ወደ ትምህርት ቤት የሚገቡ የሴት ህፃናት ቁጥር ከግዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢሄድም አሁንም ሴት ተማሪዎች አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች የሚማሩ በመሆናቸው ከወንድ አቻዎቻቸው በበለጠ ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ። ቀድመው ከነበሩት በሴቶች ...
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ዛሬ በይፍ በተጀመረው፣ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት፣ ወደ ኅብረተሰቡ መልሶ የማዋሐድና የማቋቋም ሥራ 320 የቀድሞ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን አስረክበው፣ ማሰልጠኛ ተቋማት ገቡ። በማሰልጠኛ ተቋማቱም ...
ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጥፋትን ያስከተለውን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የድንበር ጦርነት ለማስቆም በሁለቱ ሀገራት መካከል የእርቅ ስምምነት ከተፈረመ ዛሬ 23 ዓመት አስቆጠረ። እለቱን አስመልክቶ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...