አሜሪካ በዴትሮይት ዳርቻ ያደገው ግለሰብ ከ 50 አመታት በኋላ የተዋሰውን የቤዝቦል መጽሀፍ በልጅነት ጊዜው ይጠቀምበት ለነበረው ቤተመጽሃፍ መልሷል። ግለሰቡ ለምን መጽሀፉን እንዳቆየው ሲጠየቅ ...
ባባ ቫንጋ የፈረንጆቹ 2025 ምዕራባውያንን ክፉኛ የሚጎዳ አስከፊ ጦርነት የሚከሰትበት መሆኑን ተንብየዋል። በሶሪያ ጉዳይ አስቀድመው ተናገሩት የተባለውም የቡልጋሪያዊቷን እንስት የመተንበይ ችሎታ በጉልህ አሳይቷል። "ሶሪያ በመጨረሻ በአሸናፊዎች እጅ ትወድቃለች፤ አሸናፊው ግን አንድ አይሆንም" ያሉት ባባ ቫንጋ፥ ...
ባወጁት ወታደራዊ አዋጅ ወይም ማርሻል ሎው ምክንያት ከስልጣን የተነሱት እና ምርመራ የተከፈተባቸው የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝደንት ዩን ሱክ የኦል ለአቃቤ ህግ ትዕዛዝ አልገዛ ማለቻቸው ተነግሯል። ዩን ...
ሲኤንቢሲ ትናንት ይዞት በወጣው ዘገባ ባላጂ በሳን ፍራንሲስኮ በሚገኘው ቤቱ ውስጥ ሞቶ መገኘቱን አመላክቷል። የህክምና ባለሙያዎች እና የሳን ፍራንሲስኮ ፖሊስ የ26 አመቱ ወጣት ከሳምንታት በፊት ...
በመንግስታቱ ድርጅትና በቱርክ አደራዳሪነት የተደረገውን ስምምነት ተከትሎ ምርቶቿን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ብትጀምርም ስምምነቱ መራዘም ሳይችል ቀርቷል። ያም ሆኖ ዩክሬን በኦዴሳ ወደብ በኩል የግብርና ...
ፎክስ ኒውስ እንዳስነበበው ኤቢሲ ኒውስ ክሱ እንዲቋረጥ በትራምፕ ለሚቋቋም ፋውንዴሽን 15 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማድረግና እስካሁን ለክስ ሂደት ለወጣው ወጪ 1 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል ተስማምቷል። ...
የሄዝቦላ መሪ ኔይም ቃሲም የሶሪያ ፕሬዝደንት በሽር አል አሳድ ከስልጣን ከተወገዱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጠው አስተያየት በሶሪያ በኩል ያለው የአቅርቦት መስመር እንደተቋረጠበት ገልጿል። ...
በቤት ውስጥ እና ተያያዥ ጥቃት የሚደርስባቸው በርካታ ሴቶች ከሚገኙባቸው ሀገራት መካከል ባንግላዲሽ ቀዳሚዋ ስትሆን በሀገሪቱ 50 በመቶ ሴቶች የዚህ ጥቃት ሰለባ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በአፍጋኒስታን ...
ጥንዶቹ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የነበራቸው መዋደድ እና መተሳሰብ በአረጋውያን ማቆያ ውስጥ ለብዙዎች የተስፋ ጮራን የፈነጠቀ ፣ በብዙዎችም ውስጥ የህይወት መቀጠለን ያስተማረ እና ነፍስ የዘራ ፍቅር ሲሉ ...
የ53 ዓመቱ የቀድሞው ተጫዋች ለማንችስተር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ 28 ጊዜ ተሰልፎ ሶስት ጎሎችን አስቆጥሯል። እንዲሁም ለሀገሩ ጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ 10 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ከፈረንጆቹ ...
የፕሬዝዳንቱ ከስልጣን ይነሱ ውሳኔ በሀገሪቱ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት የመጨረሻ እልባት እስከሚያገኝ ድረስ ጠቅላይ ሚንስትር ሀን ደክ ሱ የደቡብ ኮሪያ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው እንደሚያገለግሉ ሮይተርስ ዘግቧል። ፕሬዝዳንት ዩን በምክት ቤት ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ለስልጣናቸው እስከ መጨረሻው እንደሚፋለሙ ...
ኩባንያው በማዕድናት የበለጸገ ንጹህ ውሀ ማቅረብ የሚጠብቀውን ያክል ሽያጭ ሊያስገኝለት ባለመቻሉ በተራቀቀ ጥበብ ንድፍ የሚሰሩ ማሸጊያ ጠርሞሶችን በመስራት ውሀውን ለገበያ አቅርቧል፡፡ ...