News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ዛሬ በይፍ በተጀመረው፣ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት፣ ወደ ኅብረተሰቡ መልሶ የማዋሐድና የማቋቋም ሥራ 320 የቀድሞ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን አስረክበው፣ ማሰልጠኛ ተቋማት ገቡ። በማሰልጠኛ ተቋማቱም ...
የነገ ተስፋ ሕጻናት ለአዲስ አበባ፤ የተሰኘው መርሃግብር በአ.አ አስተዳደር የህጻናት ቀዳማዊ ልጅነት መርሃግብር በኩል በ 10 ክፍለከተማዎች ከአንድ እስከ ስምንት ዓመት እድሜ ላሉ ሕጻናት የሚያገለግል የመጽሃፍት ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...
በጣልያን ወረራ ወቅት ለሰባት ወራት ለኢትዮጵያ መንግሥት መቀመጫ ሆና ያገለገለችውና በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን መባቻ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የንግድ መዳረሻ የነበረችው ጎሬ ከተማ፣ አሁን ላይ ብዙ ታሪኮችን እንደያዘች መረሳቷን ነዋሪዎቿ ...
ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጥፋትን ያስከተለውን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የድንበር ጦርነት ለማስቆም በሁለቱ ሀገራት መካከል የእርቅ ስምምነት ከተፈረመ ዛሬ 23 ዓመት አስቆጠረ። እለቱን አስመልክቶ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ጉባኤው፣ ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤልን የህወሓት ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል፡፡ የጉባኤው ቃል አቀባይ የነበሩት አቶ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard በተለያዩ አገራት የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል የሚያከብሩት ዛሬ ነው ...